እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!! #ethiopia #etsubdinklijoch #news

Votre vidéo commence dans 20
Passer (5)
cash machine v4

Merci ! Partagez avec vos amis !

Vous avez aimé cette vidéo, merci de votre vote !

Ajoutées by admin
9 Vues
የእጽብ ድንቅ ልጆች በስልክ ለመጠቆም
0907111151
ለሌላ ጉዳይ
0913610673

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
https://tally.so/r/m6NeRY

⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
https://tally.so/r/31Vxgl

ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን ካሁን በፊት ድንቅ ልጆች የነበረው ፕሮግራማችን ወደ እጹብ ድንቅ ልጆች ማደጉ ይታወቃል።በዚህም ፕሮግራም የሚቀርቡት ልጆች እድሜያቸው አምስት አመት እና ከዛበታች የሆኑ፣ ልዩ ተሰጦ ያላቸው ፣ በማህበረሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑ፣ ፈጣን እና የሚያዝናኑ እንዲሁም ለአለም መትረፍ የሚችሉ ህጻናት ልጆች ናቸው። ሆኖም ለእጽብ ድንቅ ልጆች የሚሆኑ ህጻናት በብዛት ባለመጠቆማቸው የዶንኪ ቲዩብ ሰራተኛች በኮሜዲያን እሸቱ የመኖሪያ ቤት የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው በመገኘት የኮሜድያን እሸቱ ልጅ ይትባረክ ይቅረብልን በማለት ኮሜዲያን እሸቱ ላይ ጫና በመፍጠራቸው ኮሜድያን እሸቱ እጽብ ድንቅ ልጅ እኔ አገኛለሁ በማለት ሰራተኞቹ ባስቀመጡለት የሰአት ገደብ እጽብ ድንቅ ልጅ ካላመጣ ልጅን እንደሚያቀርብ ተስማምቶ ፍለጋውን ቀጥሎል በየመግደሩ እየዞረ ሲፈልግ በእድሜ እና የእጽብ ድንቅ ልጆችን መስፈርት ባለሟሟላታቸው ማግኘት አልቻለም። የዛሬ የእጽብ ድንቅ ልጆች እንግዳ ይትባረክ እሸቱ ከአባቱ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ የሆነ ቆይታ አድርገዋል

Dear DonkeyTube family, it is known that our program, which used to be wonderful children, has grown into the most wonderful children. In this program, the children who are five years old and under, have special talents, are popular in the community, are fast and fun, and can survive in the world. However, due to the fact that there were not a lot of talents who would be ideal for Eteb, Donkey Tube staff came to Comedian Eshetu's residence with different slogans and put pressure on Comedian Eshetu saying that Comedian Eshetu's child should be blessed and approach us. When Nabil searched every corner, he couldn't find any prodigy talents due to their age and not meeting the criteria.


⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ Youtube class +251975516360

---------------------------------------------------------------
???? Our other profiles:
• Facebook - https://www.facebook.com/comedianeshe/
• Tiktok - https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
Catégories
Divers News Artistes
Mots-clés
donkeytube, art, artist

Ajouter un commentaire

Commentaires

Soyez le premier à commenter cette vidéo.