ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር!@comedianeshetu #church #ethiopia #ethiopia #water #artist #jimma

Votre vidéo commence dans 20
Passer (5)
Produit rapide : créer un produit qui se vend en moins de 7 jours

Merci ! Partagez avec vos amis !

Vous avez aimé cette vidéo, merci de votre vote !

Ajoutées by admin
18 Vues
መረዋ ተክለሐይማኖት እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የአንድነት ገዳም ይባላል ይህ ገዳም በኢትዮጵያ በጅማ ሀገረስብከት ስር የሚገኝ ሲሆን በገዳሙ ውስጥ 12 እናት መናኞች እና 6 አባት መናኞች እንዲሁም 24 የአብነት ተማሪዎች ይገኛሉ።
ገዳሙ ሰፊ እና ማራኪ የሆነ ገፅታ ያለው ድንቅ ስፍራ ነው ገዳሙም የትራክተር የወፍጮ ችግር ያለበት ሲሆን በዋናነት ደግሞ በዚህ ቪዲዮ በገዳሙ ውስጥ ያለውን ትልቅ የሆነ የውሀ ችግር ያሳያል በዚህ ቪዲዮ ላይም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ እንዲሁም ሌሎች የገዳሙ አባቶች ተሳትፈውበታል
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
https://www.youtube.com/channel/UCqGE-jrAMzhipIWivRsaI5A/join

???? Our other profiles:
▶ Facebook - https://www.facebook.com/comedianeshe/
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese

⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር https://youtu.be/iw2BPN0F-PA
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ https://youtu.be/1DvCNNuNFxQ
◼500,000 ብር ይሸለሙ! https://youtu.be/aich0jtAiqU

#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu

Contact us????
+251913610673
+251938212020
????:comedys27@gmail.com
Catégories
Divers News Artistes
Mots-clés
donkeytube, art, artist

Ajouter un commentaire

Commentaires

Soyez le premier à commenter cette vidéo.