Nahom Mekuriya - Yeker | ይቅር | Zemenawi Ep Album | New Ethiopian Music 2025 #ethiopianmusic

Votre vidéo commence dans 10
Passer (5)
Formation gratuite en FR pour les membres inscrits sur les sites de vidéos

Merci ! Partagez avec vos amis !

Vous avez aimé cette vidéo, merci de votre vote !

Ajoutées by
3 Vues
Welcome To Zemenawi Entertainment Official YouTube Channel. /Like/Share/Subscribe For More Videos.
Nahom Mekuriya - Yeker | ይቅር | Zemenawi Ep Album | New Ethiopian Music 2025

አንቺ ላሰብሽበት ለወጠንሸው መንገድ
አልበጅሽም ይቅር አብሮ ለመራመድ
ይቅርብን የምልሽ ጠልቼሽ አይደለም
ሁሉ አንቺ ጋር ሙሉ የጎደለሸ የለም

እንኳን አንቺ ፈቅደሽ ወደሸ እኔን መርጠሽ
እሳሳለው ውዴ ቀርቤ እንዳልጎዳሽ
እራሴን አውቃለው አልፈቅድም ልዋሽሽ

ባንቺ አፍቃሪነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር
ባንቺ መልካምነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር

መልክሸ ምን ወቶለት አንቺ አመለ ሸጋ
ፈላጊሸ ብዙ ነው ለመሆን ካንች ጋ
ቁስሌ ሳይሽርልኝ ውስጤ ሳያገግም
ምን በወጣሽ አንቺ ልጎዳሸ አልፈቅድም

ባንቺ አፍቃሪነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር
ባንቺ መልካምነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር

ማስመሰል አልችልም እንደ ባንዳ ወዳጅ
ለመኖር ካቃተን በፍቅር እስክንጃጅ
ውስጤን እያወቅኩት እንደማይዘልቅልኝ
አለሁልሸ ብየ አልጎዳሸም ይብቃኝ

ባንቺ አፍቃሪነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር
ባንቺ መልካምነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር

በቃ በቃ ላይሆን ልብሸ ይጨክን በቃ
ላሰብሸበት ፍቅር አይደለው የምበቃ
እያዘነ ልቤ ልሰናበት ልለይሽ
ፈራው እንዳልጎዳሸ

ባንቺ አፍቃሪነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር
ባንቺ መልካምነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር

ባንቺ አፍቃሪነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር
ባንቺ መልካምነት በኔ ልብ መሰበር
ትጎጅብኛለሸ ተይ አይሆንም ይቅር

we will Upload Best East Africa's Famous Eritrean and Ethiopian Musics, Subscribe Now So You Don't Miss Any Latest Music.
©2024 Zemenawi Entertainment All Rights Reserved
© Copyright:ZEMENAWI ENTERTAINMENT
Any Unauthorized Use Copying Or Distribution Is Strictly Prohibited.

#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Make_Ezra #Tewehade #ማክ_እዝራ #ተወሓደ #Mizan #ሚዛን #amanuel_yemane #nahomrecords #tigrignamusic #Niskila #Tigrignasong #amharicmusic #ንስክላ #ኣማኑኤል_የማነ #eritreanmusic #Abreham_Gebremedhin #Efrem_Amare #tigray_music #axum #selamawit_yohannes #eden_gebreselassie
Catégories
Musiques
Mots-clés
ATA Media, Tigrigna​, Traditional

Ajouter un commentaire

Commentaires

Soyez le premier à commenter cette vidéo.